BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//EDIF - ECPv6.13.1//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://edif.gov.et
X-WR-CALDESC:Events for EDIF
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20260101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20261019T050000
DTEND;TZID=UTC:20261019T140000
DTSTAMP:20261122T170118
CREATED:20261019T054948Z
LAST-MODIFIED:20261019T060954Z
UID:10000013-1792386000-1792418400@edif.gov.et
SUMMARY:Ethiopian Deposit Insurance Fund Hold Annual Consultative Forum held on Oct 15\, 2026
DESCRIPTION:የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ከአባል የፋይናንስ ተቋማት ጋር ዓመታዊ የምክክር መድረክ አካሄደ \nአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም. — የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለመገምገም፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱንና ከአባል የፋይናንስ ተቋማት ጋር በጋራ በመስራት የተቀማጭ ገንዘብ መድን ዓላማ ጥቅምና ውሰንነቶች እንዲሁም ቀጣይ አቅጣጫዎቹ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። \nየፈንዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ደሳለኝ አምባው መድረኩን ሲከፍቱ፣ የፋይናንስ ዘርፉ በፍጥነት እየተለወጠ በመምጣቱ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ሥርዓት አስፈላጊነት እየጨመረ መምጣቱን ገልጸዋል። ዘላቂ የፋይናንስ መረጋጋትን ለማረጋገጥ የመድን ፈንድ ማቋቋምና ከአባል ተቋማት መዋጮ መሰብሰብ ብቻ በቂ እንዳልሆነም አስገንዝበዋል። \nዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለውም፣ ሕዝቡ ስለ ተቀማጭ ገንዘብ መድን ሽፋን፣ ስለሚሰጠው ጥበቃና ስለ ክፍያ ሥርዓቱ (Payout System) በቂ ግንዛቤ ሊኖረው እንደሚገባ አመልክተዋል። የተቀማጭ ገንዘብ መድን ሥርዓቱ የታለመለትን የአስቀማጮች ጥበቃና የፋይናንስ ሥርዓቱን መረጋጋት ሚና በተሟላ ሁኔታ እንዲወጣ የሕዝብ ግንዛቤን ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል። \nበተጨማሪም፣ ውጤታማና ዘላቂ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ሥርዓት ለመገንባት በቂ የፋይናንስ ሀብት፣ ጠንካራ የአሠራር አቅም፣ ውጤታማ የአስተዳደር ሥርዓትና የባለድርሻ አካላት ቀጣይነት ያለው ትብብር አስፈላጊ መሆኑን አስታውቀዋል። \nበመድረኩ፣ ፈንዱ በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸው ዋና ዋና ተግባራት እና ፣ የ2019 እቅድና በጀት በፈንዱ የኦፕሬሽን ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ መርጋ ዋቅወያ  ቀርቧል። \nየፈንዱን አሁናዊ ሁኔታ፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የወደፊት አቅጣጫዎች አስመልክቶ ለውይይት መነሻ የሚሆኑ ሐሳቦችን አቅርበዋል። \nፈንዱ የሚሰጠውን አገልግሎት የበለጠ ማሻሻል፣ የአባል ተቋማትን ተሳትፎ ማጠናከርና የተቀማጭ ገንዘብ መድን ሥርዓቱን ውጤታማነት ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። \nEthiopian Deposit Insurance Fund Hold Annual Consultative Forum with Member Financial Institutions \nAddis Ababa\, October 15\, 2026 — The Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF) held a consultative forum to evaluate its 2025/26 fiscal year performance\, present its 2026/27 fiscal year plan\, and discuss the objectives\, benefits\, and limitations of the deposit insurance system\, alongside future directions in collaboration with member financial institutions. \nOpening the forum\, Dr. Desalegn Ambaw\, CEO of the Fund\, stated that the necessity of a deposit insurance system is growing due to the rapidly changing financial sector. He emphasized that merely establishing an insurance fund and collecting premiums from member institutions is not enough to ensure sustainable financial stability. \nThe CEO added that the public needs to have an adequate understanding of deposit insurance coverage\, the protection it offers\, and the payout system. He pointed out that raising public awareness is crucial for the deposit insurance system to fully realize its intended role of protecting depositors and stabilizing the financial system. \nFurthermore\, he noted that building an effective and sustainable deposit insurance system requires adequate financial resources\, strong operational capacity\, an effective governance system\, and continuous collaboration among stakeholders. \nDuring the forum\, the major activities carried out by the Fund during the 2025/26 fiscal year and the 2026/ 27 fiscal year plan and budget were presented by Mr. Merga Wakweya\, the Operations Director of the Fund. \nSubsequently\, an extensive discussion was held on ways to further improve the public awareness and services by the Fund.
URL:https://edif.gov.et/event/ethiopian-deposit-insurance-fund-hold-annual-consultative-forum-with-member-financial-institutions/
END:VEVENT
END:VCALENDAR