-
Ethiopian Deposit Insurance Fund Hold Annual Consultative Forum held on Oct 15, 2026
Ethiopian Deposit Insurance Fund Hold Annual Consultative Forum held on Oct 15, 2026
የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ከአባል የፋይናንስ ተቋማት ጋር ዓመታዊ የምክክር መድረክ አካሄደ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም. — የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ለመገምገም፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅዱንና ከአባል የፋይናንስ ተቋማት ጋር በጋራ በመስራት የተቀማጭ ገንዘብ መድን ዓላማ ጥቅምና ውሰንነቶች እንዲሁም ቀጣይ አቅጣጫዎቹ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል። […]